Materialize front-end framework for website design tutorial in Amharic (አማርኛ)
Data Analysis and Data Visualization in Python (አማርኛ)
Android for beginners (ለጀማሪዎች) በአማርኛ – How to use Fragment
Flutter Mobile SDK ለጀማሪዎች

Flutter አዲስ mobile software development kit ሲሆን፤ develop የተደረገውም በGoogle ነው። Flutter ለandroid እና IOS native application በአንድ ግዜ መስራት ይቻላል። ለመማር ቀላልና፤ ጥራት ያለው mobile application በቀላሉ መስራት ይቻላል። Flutter የDart programming language ይጠቀማል፤ Java ካወቅን Dart ለመማር በጣም ቀላል ነው። YOUTUBE TUTORIAL አዘጋጅተናል ፤ Flutter መማር ከፈለጉ ወደዚ ሊንክ ይጉዋዙ።